“የታደሰ አጋርነት ወጥ የሆኾ ክትትልን ይፈልጋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሀገራት መሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ...
ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመረጡ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመርጠዋል።
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል።
በዚህም በሥራ ላይ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ...
ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪን አዴሲና እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል።
ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ከፕሬዝዳንቶቹ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጋቪ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ጋቪ- ቫክሲን አሊያንስ ከተባለ የጤና አጋር ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሳኒያ ኒሽታር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው...
“በኢትዮጵያ ያለውን የውኃ ሀብት በዕውቀት ማሥተዳደር ይገባል” ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር)
ደብረ ብርሃን: የካቲት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ያለውን የውኃ ሀብት እና የሚሰጠውን አገልግሎት በዕውቀት፣ በቴክኖሎጂ እና በቅንጅት መምራት ተቀዳሚ ተግብር ሊኾን እንደሚገባው ተጠቁሟል።
የአማራ ክልል ከተሞች የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤቶች ማኅበር...






