“በቀበሌዎች ላይ የሚካሄዱ የውይይት ሀሳቦች እና ስትራቴጂዎች ቀበሌዎችን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ ትልቅ ሚና...

ወልድያ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እመርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና መሥጠት ተጀምሯል። የሀራ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ሰኢድ እንደተናገሩት ቀበሌዎች የዜጎች የዕለት...

“ቀበሌዎቻችን የከተማችን ሁለንተናዊ መሰረቶች ናቸው” የወልድያ ከተማ አሥተዳደር

ወልድያ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎቻችንን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ቀበሌዎቻችን የከተማችን ሁለንተናዊ መሰረቶች ናቸው...

“በክልሉ ያልተቋጨውን ሕግ የማስከበር ሥራ ለማጠናቀቅ መንግሥት ዝግጅት አድርጓል” የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የቀበሌ መሪዎች ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው። ስልጠናው በባሕር ዳር ከተማም እየተሰጠ ይገኛል። "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ስልጠናው ለከተማ እና ለገጠር የቀበሌ መሪዎች...

“ብልፅግና ፓርቲ የሰላም አማራጮችን የሚመርጥ ፓርቲ ነው” አቶ ብርሃኑ ጣምያለው

ጎንደር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎችን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና በጎንደር ከተማ እየተሰጠ ነው። በጎንደር ከተማ የሚገኙ የቀበሌ መሪዎች የክልል እና የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች በመድረኩ ተሳትፈዋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ...

“የዓድዋ ድል በዓል የነጻነታችን አርማ ከፍ ብሎ የተሰቀለበት ልዩ ቀን ነው” የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

ሰቆጣ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ የድል በዓል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ "አርበኝነት በዘመኑ ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያሥተላለፉት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ...