”ለሴቶች ተጠቃሚነት ትላንትን ሳይኾን ነገን እያሰብን መሥራት ይገባል” ወይዘሮ ብርቱካን ሲሳይ

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች አመራር ፎረም የክልሉ ሴቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት ስለሚረጋገጥበት ኹኔታ ውይይት ተደርጓል። ችግሮች ተነስተው የመፍትሄ ሃሳቦችም ተመላክተውበታል። ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ሁሉን አቀፍ...

“ጠንካራ የቀበሌ መዋቅር ካለ ጠንካራ ሀገር መፍጠር ይቻላል”

ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ እና በወገዳ ከተማ አሥተዳደር "ቀበሌዎቻችን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለቀበሌ መሪዎች የሚሰጠው ሥልጠና ተጀምሯል። በሥልጠናው የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ውኃና ኢነርጂ...

”ሴት የሥራ መሪዎች የተገኘውን እድል በመጠቀም ጠንክሮ መሥራት ይገባናል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሴት የሥራ መሪዎች ፎረም በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በፎረሙ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ተገኝተዋል። ዶክተር ሙሉነሽ...

የፋርጣ ወረዳ ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና እየሠጠ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 22:2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ቀበሌዎችን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ አሥተዳደር ብልፅግና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ለቀበሌ መሪዎች የተዘጋጀ ሥልጠና ተጀመሯል። በሥልጠናው ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ...

በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ የቀበሌ መሪዎችን ለማብቃት ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።

ከሚሴ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ ለቀበሌ መሪዎች "ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ ዕምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለሦስት ቀናት የሚቆይ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ሥልጠናው በጸጥታ፣ በፖለቲካ፣ በልማት እና በመልካም...