በአሸባው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት የደረሰበት የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሙሉ በሙሉ...

ደሴ: መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባው የትግራይ ወራሪ ቡድን በደሴ ከተማ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት አድርሷል፡፡ ሆኖም ወራሪ ቡድኑ ከአካባቢው ከለቀቀ በኋላ በኅብረተሰቡ፣ በመንግሥት ተቋማትና በአጋር...

ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከመራጮች ጋር እየተወያዩ ነው።

መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መራጮች ጋር እየተወያዩ ነው። በመራጭ ተመራጭ ውይይቱ ላይ የተገኙ ነዋሪዎች በክፍለ ከተማውና በአጠቃላይ በመዲናዋ...

ዳያስፖራው ኤች አር 6600ና ኤስ 3199 የተባሉት አደገኛ ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ በተቀናጀ የአንደነት ዘመቻ...

መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ ወገኖች በአሜሪካ ምክር ቤቶች በኢትዮጵያ ላይ ለማሳለፍ የታቀዱት እጅግ አደገኛ ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ ከፍተኛ ዘመቻ እንዲያደርጉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን...

በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ከባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጋር በከተማ እድገት፣ በመሰረተ ልማቶችና...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክሂን ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሣኅሉ (ዶ.ር) በከተማ እድገት፣ በመሰረተ ልማቶችና በከተሞች ትስስር ዙሪያ በባሕር ዳር መክረዋል፡፡ አምባሳደሩ ባሕር ዳር ከተማን...

አብን በጠቅላላ ጉባዔው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እንደመረጠ ተደርጎ የሚሰራጭ መረጃ ሐሰት መኾኑን ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ባለፉት ሁለት ቀናት የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን እንዲሁም ዛሬ ሦስተኛ ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጣሂር መሐመድ ጠቅላላ ጉባዔውን...