በውኃ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ የዲዛይን ጥራት ችግርና የግንባታ ጊዜ መጓተት ለማስቀረት የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን ማበልፀጉን...
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በተቋሙ በበለፀጉ ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ዙሪያ ሲሰለጥኑ የቆዩና ከሁሉም ክልሎችና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች የውኃ ሴክተር ተቋማት የተውጣጡ 120 ባለሙያዎችን ዛሬ አስመርቋል።
የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር...
ዘምዘም ባንክ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለወደሙ የደሴ ከተማ ትምህርት ቤቶች ድጋፍ አደረገ፡፡
ደሴ: መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዘምዘም ባንክ ከወለድ ነጻ ቅርንጫፉን በደሴ ከተማ በከፈተበት ወቅት በደሴ ከተማ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለወደሙ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ የሚውል 150 ሽህ ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
ደሴ ከተማ ለረጅም...
“ኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ ኢትዮጵያውያንና ምሥራቅ አፍሪካውያንን ለመከፋፈልና ለማዳከም የተዘጋጀ ነው” ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ
መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ ኢትዮጵያውያንና ምሥራቅ አፍሪካውያንን ለመከፋፈልና ለማዳከም የተዘጋጀ ነው”ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች።
ዳያስፖራው ኢትዮጵያውያንን ለመከፋፈል የተዘጋጀውን ሕግ በአንድነት በመቆም እንዲታገል ጥሪ አቅርባለች።
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግ...
“የጎንደር ሕዝብ ተራ የኾነ ፓለቲካ ውስጥ ገብቶ ከአማራነትና ከኢትዮጵያዊነቱ ማማ አይወርድም” የጎንደር የሰላም እና...
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር የሰላም እና የዕድገት ማኅበር (ጎሰማ) "አብሮነት ለውስጥ ጥንካሬ፤ የውስጥ ጥንካሬ ለሰላምና ለልማት፤ ሰላምና ልማት ለሀገር ህልውና" በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ በባሕርዳር ከተማ የሰላምና የእድገት ጉባኤ አካሂዷል።...
“ፈረንሳይ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚከናወኑ ተግባራትን ትደግፋለች” አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ
መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረንሳይ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚከናወኑ ተግባራትን እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ ገለጹ።
አምባሳደሩ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ አጋር የኾነችው ፈረንሳይ በጦርነቱ ምክንያት...








