የፌደሬሽን ምክር ቤት የክልሎችን በጀት ተመጣጣኝ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደሬሽን ምክር ቤት የበይነ መንግሥታት ፊስካል ወይም የወጭ እና ገቢ ግንኙነት የሚመራበትን አሠራር መፍጠር እና ቀጣይ አቅጣጫ በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። ባለፉት 30 ዓመታት የክልሎች...

ሕፃናት እና እናቶች አኹንም የኢትዮጵያዊያንን ድጋፍ ይሻሉ።

ሰቆጣ: መጋቢት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የሕፃናትና እናቶች የጤና ኹኔታ አሳስቦኛል ብሏል። የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ምክትል ኀላፊ አሰፋ ነጋሽ እንዳሉት ጤና መምሪያው የተፈናቀሉ እናቶች ...

በሕዝብ ይሁንታ ያላገኙ ሕጎች መሻሻል እና ሁሉን አቃፊ የኾኑ ሕጎች ተግባራዊ መኾን እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስቴር እና በክልል ፍትሕ ቢሮዎች መካከል የሕግና ፍትሕ ማሻሻያ የልምድ ልውውጥ መድረክ በባሕር ዳር ሲካሄድ እንደተገለጸው የልምድ ልውውጡ በፌዴራል ደረጃ ሲሠራ የነበረውን የሕግና የፍትሕ ማሻሻያ ሥራ ክልሎች...

በአሜሪካ ከሚገኙ የኮሚዩኒቲ አደረጃጀት ኃላፊዎች፣ የታስክ ፎርስና ከሲቪክ ማኅበራት አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋና በመንግሥታቱ ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በመላው አሜሪካ ከሚገኙ የኮሚዩኒቲ አደረጃጀት ኃላፊዎች፣ የታስክ ፎርስ፣ የሲቪክ ማኅበራት አመራሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጂቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። የጂቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት አዲስ...