“ታላቁን የረመዳን ወር በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን በመርዳት ማሳለፍ ይገባል” የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች
መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁን የረመዳን ወር በተለያዩ ምክንያቶች በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን በመርዳት ማሳለፍ እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ገለጹ።
ታላቁ የረመዳን ወር በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቁን ስፍራ ይይዛል፡፡
በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ በጉጉት...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ የመንግሥትና የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለአካባቢው ሕዝብ ተጠቃሚነት እንዲሠሩ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት የሚያንቀሳቅሱ በተለያዩ ጉዳዮች የሚሠሩ 20 መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት እንደሚገኙም ተጠቁሟል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ የመንግሥትና የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች እየመከሩ ነው።...
ለአማራ እና ለአፋር ክልሎች ገቢዎች ቢሮ ከ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና...
መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የአፋር እና የአማራ ክልል የገቢዎች ቢሮ ድጋፍ የሚውል የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
በዚህም መሠረት ለአማራ ክልል የገቢዎች ቢሮ በገንዘብ 10 ሚሊየን ብር እና ግምታዊ...
ጠቅላላ ጉባዔ ያላካሄዱ ፓርቲዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ ቦርዱ አሳሰበ።
ለፓርቲዎች የሚደረገው የ50 ሚሊዮን ብር የድጋፍ ቀመር ወጥቷል።
መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ በመከረበት ወቅት እስካሁን ጠቅላላ ጉባዔ ያላካሄዱ ፓርቲዎች በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንዲያካሂዱ...
“ሕገ ወጥ ንግድን መከላከል የሚቻለው የንግድ ሥርዓቱ ሲዘምን ብቻ ነው” የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1952 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የቆየው የሀገሪቱ የንግድ ሕግ ባለፈው ዓመት ተሻሽሏል፡፡ ሦስት የተለያየ ርእዮተ ዓለማዊ ዕይታ የነበራቸውን መንግሥታት ያሳለፈው የንግድ ሕጉ ዘመኑን በዋጀ እና ዓለም አቀፋዊ...








