“ነዋሪዎችን ለእንግልት የሚዳርጉና የመልካም አስተዳደር ችግር የሆኑ አሠራሮችን ለማስወገድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በትኩረት እየሠራ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በከተሞች የማዘጋጃ ቤት አገልግሎት አሰጣጥና አውቶሜሽን ሥርዓት ላይ ትኩረት ያደረገ የልምድ ልውውጥ አውደ ጥናት በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ባዘጋጀው...
በአማራና አፋር ክልሎች የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮችና የኦፕቲካል ፋይበር የጥገና ሥራ ተጠናቀቀ፡፡
መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራና አፋር ክልሎች የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ለመጠገን ለመለዋወጫ አቅርቦት የወጣውን ወጪ ሳይጨምር ለሥራው ብቻ ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል አሰታወቀ።
በአሸባሪው ቡድን ከፍተኛ ውድመት አጋጥሞ...
ከጅዳ እና አካባቢ ባሉ እስር ቤቶች እና ማቆያ ማዕከላት ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገር...
መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ከታቀደው 102 ሺህ ኢትዮጵያውያን መካከል ከ80 ሺህ የማያንሱ የሚገኙት በጅዳ አካባቢ በሚገኙ እስር ቤቶች እና የማቆያ ማዕከላት ነው።
ዛሬ በሚደረጉ አራት በረራዎች ከጅዳ 1...
“የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል እንደሆነ አስታውቀዋል።
የብሔራዊ ምክክሩን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ያወጡት ሙሉ...
“ረመዳን ጾም የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመከባበር ወቅት ነው”ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ 1443ኛውን የረመዳን ጾም አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንደ ፕሬዚዳንቱ ገለጻ ረመዳን ጾም የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመከባበር ወቅት ነው።...








