ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሶማሊያ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ መታደማቸው የቀጣናውን ግንኙት ለማሳደግ...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መግለጫቸው ላይ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአዲሱ የሶማለያ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሸህ ሙሃመድ በዓለ ሲመት መታደማቸው የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የሚያጠናክርና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚጠናከር ያላቸውን እምነት ገለጹ።
ሰኔ 02/2014 (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ እንደሚጠናክሩ ያላቸውን እምነት ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ በሞቃዲሾ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፥ በሶማሊያ ሰላማዊ...
በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣
ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን በጥልቀት መገምገሙ ይታወሳል። በዚያ ግምገማውም እንደ አልሸባብ፣ ሸኔና ጁንታ ያሉ የሽብር ኃይሎችን ሁኔታ ተመልክቷል። ከኮንትሮባንድ፣ ከሕገ ወጥ...
ኢዜማ ለቀጣይ ዓመታት ፓርቲዉን የሚመሩትን እጩዎች ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ( ኢዜማ ) በቀጣይ ዓመታት ፓርቲዉን ለመምራት የሚወዳደሩት እጩዎች የሚያደርጉትን የምርጫ ቅስቀሳ በማስመልከት መግለጫ ሰቷል።
የኢዜማ የምርጫ ኮሚቴ ጸሀፊ ወይዘሮ ቅድስት ግርማ የእጩዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ...
በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ከ500 ሚሊዮን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ተዘጋጅተዋል።
ሰኔ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ከ500 ሚሊዮን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ መኾናቸውን የብሔራዊ አረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ቴክኒክ ኮሚቴ ገለጸ።
የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐሳብ አመንጭነት “ኢትዮጵያን...








