በኢትዮጵያ የሽብርተኝነት አደጋን ለመከላከል ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ የማሳደግ ተግባር በመከናወን...
ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ሽብርተኝነትን በመከላከል የጋራ ቤታችን የኾነችውን ኢትዮጵያ በጋራ እንጠብቃለን!" በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር...
“የሕግ የበላይነት መከበር እና መልካም አሥተዳደር መስፈን ለአስተማማኝ ሰላም፣ ለግጭት አፈታት እና ለዘላቂ ልማት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት አዘጋጅነት ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡
"መልካም አሥተዳደር እና የሕግ የበላይነት ለግጭት አፈታትና ዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለው አውደ...
“በአማራ ክልል ሁሉም የፀጥታ መዋቅር የተወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ከፍተኛ ውጤት የታየበት ነው”፡- የመንግስት...
ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሁሉም የፀጥታ መዋቅር ቅንጅት የተወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ከፍተኛ ውጤቶች የተመዘገበበት መኾኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት በተለያዩ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የመንግስት ኮሚኒኬሽን...
❝ዋልያው ፈርዖኑን ገርስሶታል፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሠንደቅ ካይሮን አስደንግጧል❞
ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፍጡር ፈጣሪውን፣ ልጅ አባቱን አይቀድምም፣ ለክብር የተሰለፈ፣ ለድል የቆመ አይወድቅም፣ አይሸነፍም፣ ከአሸናፊ ሕዝብ የተፈጠረ፣ በአሸናፊነት ታሪኩ የጠጠረ ሕዝብ ልኮት፣ አይዞህ በርታ ብሎት የሚሸነፍ፣ ክብሩን የሚያዛንፍ የለም፡፡ በአሸናፊነት ልቆ፣ ክብሩን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሶማሊያ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ መታደማቸው የቀጣናውን ግንኙት ለማሳደግ...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መግለጫቸው ላይ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአዲሱ የሶማለያ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሸህ ሙሃመድ በዓለ ሲመት መታደማቸው የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የሚያጠናክርና...








