ኢትዮጵያና ጣልያን ለተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚውል የ22 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ።

ሰኔ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ጣልያን ለተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚውል የ22 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴና የጣልያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ተፈራርመዋል። ብድሩ የቡሬ፣ ቡልቡላ፣...

“የማያርሱ ገበሬዎች፣ ማረስ ማፈስ ናፋቂዎች”

ሰኔ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰማዩ ሲያጉረመርም፣ ደመናው በነፋስ እየተለጋ ሲተምም የገበሬ ደስታ ከፍ ይላል፡፡ ከጎተራው ያለውን ዘር ፈጣሪውን አምኖ በባዶ መሬት ላይ ይበትናል፡፡ ከወፍ አዕላፍ አውጥህ አብላኝ እያለ በባዶ መሬት የሚጥላት አንዲት ፍሬ ብዙ...

በአሜሪካ ቨርጂኒያ የምትኖረው የ15 ዓመቷ ታዳጊ ኢትዮጵያዊት በደብረ ብርሃን መጠለያ ለተጠለሉ ሴቶች ድጋፍ አደረገች፡፡

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ15 ዓመቷ ታዳጊ ቤተልሔም አስፋው በደብረ ብርሃን የመጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ድጋፍ አድርጋለች፡፡ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት የምትኖረው የ11ኛ ክፍል ተማሪዋ በደብረ ብርሃን ከተማ በመጠለያ ጣቢያ ለተጠለሉ...

አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ ቅርጫፎች የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ይኾናል ተብሏል። እሰከ ሰኔ 30 ባሉት ቀናቶች ባንኩ ቅርንጫፎቹን ከ100 በላይ የሚያሳድግ መኾኑንም ገልጿል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት...

የዋሊያው መገኛ ቦታ ከፍታ ነው!

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የስልጣኔ ጣራ ማማዋ ኢትዮጵያ ናት፡፡ ከኤርታሌ የዝቅተኛ ቦታ መዳረሻ እስከ ራስ ደጀን ከፍታ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ውብ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ድምብል ጌጥ ናት፡፡ በረሃ ካጠላበት የሰሃራ በረሃ ምድረበዳ...