“የተቀመሩትን የባንኩን እሴቶች በማጉላት በፋይናስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ገበያውን በመቀላቀል የኢንዱስትሪ ጉልበት ለመኾን እንሠራለን” የአማራ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሄኖክ ከበደ አማራ ባንክ የተቀናጁ ሀሳቦች፣ የተባበሩ እጆች የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውጤት ኾኖ የተቋቋመ ባንክ...
የአማራ ባንክ የሥራ ማሥጀመሪያ ማብሰሪያ መርኃ ግብር ዛሬ ይካሄዳል።
👉አማራ ባንክ "ከባንክ ባሻገር!" የሚል መለያን ይዞ የመጣ ባንክ ነው።
👉ባንኩ ይህን መለያ ይዞ የመጣው የሀገሪቱ እድገት ላይ የሚኖረዉን ሚና ታሳቢ በማድረግ እንደሆነም ተመላክቷል።
👉የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን...
500 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በቅርቡ ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መኾኑ ተገለፀ።
ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ በታንዛኒያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት(IOM) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቃሲም ሱፊና የድርጅታቸው የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሀገሪቱ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ጉዳይ ሰፊ...
የውጭ ኃይሎች ተጽዕኖ እና ፍላጎት የሚንጠው የኢትዮ-ሱዳን ድንበር
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የሁለቱ ሀገራት መነጋገሪያ ጉዳይ ሆኖ ዘልቋል፡፡ አካባቢው የቅኝ ገዥዎቹ የተንኮል እጆች ስላረፈበት በቀላሉ ተነጋግሮ መፍታት አልተቻለም፡፡ በተለያዩ ዘመናት ከሦስት ጊዜ በላይ የሁለቱ ሀገራት መንግሥታት...
ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ...
ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ እና የደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ዳይሬክቶሬት ጀኔራል አምባሳደር ኤሊፍ ኮሞሎኡ የንን በጽሕፈት ቤታቸዉ ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይታቸዉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...








