በአንዳንድ ምዕራባውያን ዒላማ ውስጥ የገቡ ቀደምት ልዕለ ኃያላን ሀገራት!
መስከረም 02/2014 ዓ.ም በዓለም ቀደምት ልዕለ ኃያልና ገናና ከነበሩ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ፣ ሮምና ፐርሺያ ተጠቃሾች ናቸው። የቀደምቷ ፐርሺያ አካል የነበሩት (የአሁኑቹ አፍጋኒስታን፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ...) አብዛኛዎቹ በምዕራባውያን...
“በርካታ የትግራይ ክልል ልጆች እያለቁ ነው” በምዕራብ ግንባር እጃቸውን የሰጡ የሽብር ቡድኑ እኩይ ድርጊት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለአሸባሪው ሕወሃት ሲዋጉ በምዕራብ ግንባር እጃቸውን የሰጡ የሽብር ቡድኑ እኩይ ድርጊት ፈፃሚወች የትግራይ ክልል ወጣቶች ስለ አስከፊው ጦርነትና ከተያዙ በኋላ በመከላከያ ሰራዊት ስለተደረገላቸው አያያዝ ተናግረዋል።
ለቤተሰቧ የመጀመሪያ ልጅ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ለዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን...
አዲስ አበባ: መስከረም 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ ለመላው ኢትዮጵያዊያን የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸው አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ሰላም፣ መቻቻል፣ መከባበርና መፈቃቀድ የሰፈነበት እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ የኢትዮጵያ...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የአዲስ ዓመት መልዕክት!!
ለመላው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊትና ሲቪል ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሣችሁ፡፡ አደረሰን!!
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ህዝባዊ ባህሪውንና ጀግንነቱን ጠብቆ የጠላቶቻችንን መሰሪና አፍራሽ ተልዕኮን ተቋቁሞ በመስዋዕትነት አንድነቷን ጠብቃ ህዝቦች በፍቅርና በጋራ የሚኖርባትን ሀገር...
“የኢትዮጵያ አየር ኃይል የጥንካሬ ምንጭ አንድነት ነው፤ አንድነታችንን ይበልጥ በማጠናከር የትኛውንም አይነት ጥቃት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ አየር ኃይል የጥንካሬ ምንጭ አንድነት ነው፤ አንድነታችንን ይበልጥ በማጠናከር የትኛውንም አይነት ጥቃት በብቃት ለመመከት ዝግጁ ነን" ሲሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ...








