የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የአሸናፊነት መንፈስ ከተቀበረበት ወጥቷል፤ ከእንግዲህ እንደ ችቦ እያበራ ይቀጥላል እንጂ ማን ያቆመዋል!
የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደሕንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ ለብርሃነ መስቀሉ የእንኳን
አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
የመስቀል በዓል፣ በክፉዎች ምኞትና ጥረት የሚያልቅና የሚያበቃ ነገር እንደሌለ...
የሕዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ባሻገር ሌሎች የተፋሰሱ ሀገራትን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ኢንገር አንደርሰን ጋር በኒውዮርክ ተወያይተዋል።
ውይይታቸው ኢትዮጵያ እያካሄደችው ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር...
“የሕወሃት ሽብር ቡድን በአፋር ክልል በንጹሃን ላይ የፈጸመው ግፍ ሰይጣናዊ ተግባር ነው” የሃይማኖት አባቶች
ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕወሃት ሽብር ቡድን በአፋር ክልል ንጹሃንን በግፍ ከመጨፍጨፉም ባለፈ የእምነት ተቋማትን ጨምሮ ሌሎችንም የህዝብ መገልገያ ንብረቶችን በማውደም የፈጸመው ጥፋት ሰይጣናዊ ተግባር መሆኑን የክልሉ የሃይማኖት አባቶች ገልጸዋል።
የሽብር ቡድኑ በሕዝብና...
“የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት ለፖለቲካዊ ፍላጎት ማስፈጸሚያነት የዋለ እና እውነታውን የካደ ነው”...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያወጣው ሪፖርት ለፖለቲካዊ ፍላጎት ማስፈጸሚያነት የዋለ እና እውነታውን የካደ መሆኑን የታሪክ ተመራማሪው ጄፍ ፒርስ አስታውቀዋል።
ጄፍ ፒርስ ካናዳዊው የታሪክ ተመራማሪ እና...
አሸባሪው ሕወሃት ከምስረታው ጀምሮ አላማው ከጠላቶች ጋር በማበር የኢትዮጵያን ኅልውና አዳክሞ ማፍረስ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/ 2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሃት ከምስረታው ጀምሮ አላማው ከጠላቶች ጋር በማበር የኢትዮጵያን ኅልውና በማዳከም መጨረሻም ማፍረስ መሆኑን አቶ ሙዑዝ ገብረህይወትና ጋዜጠኛ ፍሬዘር ነጋሽ ገልጸዋል።
"አሸባሪው ሕወሃት አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብና በተለይም የትግራይ...








