“የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ እና በሰሜኑ ጦርነት ጉዳይ አቋሟን ያስረዳችበት ነው” የውጭ...
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስታቱ ድርጅት 77ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ እና በሰሜኑ ጦርነት ጉዳይ አቋሟን ያስረዳችበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በተለያዩ...
ባሕርዳር ጣና ፎረምን ለማስተናገድ ዝግጅቷን አጠናቃለች!
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካዊያንን ያስተሳሰረው ጣና ፎረም ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በአፍሪካ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ መፍትሄ ለማፈላለግ የተዋቀረ ነፃ ተቋም ነው፡፡
በመጭው ጥቅምት ወር መጀመሪያ አፍሪካውያን ስለ አህጉራዊ ጉዳዮቻቸው ሊመክሩ ከዓባይ ዳር፣ ከጣናዋ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ነው ያሰፈሩት፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ"አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በማረፉ የተሰማኝ ኀዘን ከባድ ነው። ለሀገሩ በአጭር እድሜው...
“ጽኑ ሃይማኖት፣ ውብ ማንነት፣ ድንቅ ሥርዓት በወልቃይት”
ሁመራ: መስከረም 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ፀናች ሃይማኖታቸው አንገታቸውን ይሰጣሉ፣ ቃል ከሚፈርስ ሞታቸውን ይመርጣሉ፣ በቃል ኪዳን ይፀናሉ። በፀናች ሃይማኖታቸው ከፈጣሪያቸው ጋር ይገናኛሉ፣ ፈጣሪያቸውን አብዝተው ይማፀናሉ፣ ብርታት፣ አንድነት ሰላምና ፍቅር በእየ እምነታቸው ለምድር ይሰጥ ዘንድ...
❝መስቀል የብሩህ ተስፋ፣ የብርሃንና የድል ምልክት ነው ፤ ደመራም የአንድነት እና የሕብረት ተምሳሌት ነው❞...
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለመስቀል የደመራ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
እንኳን ለመስቀል የደመራ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!
የመስቀል በዓል ለሀገራችን ሕዝቦች...








