“ግሸን ደብረ ግሸን ከርቤ ከእስክንድሪያ እስከ ኢትዮጵያ”

መስከረም 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዳግማዊ ኢየሩሳሌም፤ የሰማያዊቷ እና አዲሲቷ ኢየሩሳሌም መግቢያ በር፡፡ ተምሳሌትነቷ የመንግስተ ሰማያት አምሳል፤ ከፍታዋ የተራሮች ሁሉ አናት፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀል ማደሪያ መስቀለኛ ቦታ ናት ግሸን ደብረ ከርቤ፡፡ አካባቢውን በጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ታሪክ...

የብፁዕ አቡነ በርናባስ ጥሪ…

ሰቆጣ: መስከረም 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ለሦስተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ላይ በከፈተው ጦርነት በወረራ በደረሰበት በአማራ እና አፋር ክልሎች የጥፋት አሻራውን አሳርፏል። በሰዎች ላይ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት መፈጸም፣ መግደል፣ መዝረፍና ማውደም ዛሬም እንደ...

በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የደረሰውን ሰብዓዊ ቁሳዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳትና ውድመት የሚያሳይ ውብሳይት ተበለፀገ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰኔ 2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም ያለውን ጉዳት ሚያሳይ ዌብሳይት በልጽጎ ይፋ ሆኗል። በጥምረት ጥናትና ምርምር ያደረጉት በአማራ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ...

በአሸባሪው ሕወሃት ወረራ በአማራ ክልል የደረሰው ጉዳት በጥናት የተገኘው ውጤት ይፋ ሆነ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም በአሸባሪው ሕወሃት ወረራ በአማራ ክልል የደረሰው ጉዳት በጥናት የተገኘው ውጤት ይፋ ሆኗል። በአማራ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት፣...

“በስስት የጠበቁት፣ ሞቱን ተረዱት”

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለጥበብ ደቀ መዝሙሯ ኾነላት፣ አልጋ ወራሽ ኾናት፣ በከበረው ዙፏኗ ላይ ተቀመጠባት፣ ለተወደዱ ዓመታት በተወደደ ለዛው ነገሠባት፣ በሚያሳስር ፍቅር ልብን ገዛት፣ በማይጠፋ ትዝታ ነብስን አስጨነቃት። ከጥበብ ከምንጯ እየጨለፈ በምድር...