ለአካል ጉዳተኝነት እጅ ያልሰጠች የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ…
መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀጃኢባ ያሲን ትባላለች። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን እየወሰደች ነው።
የአካል ጉዳተኝነት ትምህርትን ጨምሮ ከማንኛውም ማኅበራዊ መስተጋብር እንደማያግድ ተማሪ ሀጃኢባን ማየት በቂ ነው።
ተነሳሽነት ካለ አካል ጉዳተኝነት ዓላማን ከማሳካት እንደማያግድ በአዲስ አበባ ሳይንስና...
በወልድያ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ያለምንም ችግር መስጠት መጀመሩን ዩኒቨርስቲዎቹ...
መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ እንዳሉት በዩኒቨርሲቲው የተመደቡ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን በአሁኑ ወቅት መውሰድ ጀምረዋል።
በዩኒቨርሲቲው ፈተናውን መውሰድ የጀመሩት ተማሪዎችን ከሰሜንና ደቡብ ወሎ፣ ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንዲሁም ከወልድያ...
የጥበብ ሥራዎችን በክፍያ እና በማስታወቂያ አማራጮች መከታተል የሚያስችል “ሰዋሰው” የተሰኘ መተግበሪያ ሥራ ጀመረ።
መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥበብ ሥራዎችን በክፍያ እና በማስታወቂያ አማራጮች መከታተል የሚያስችል "ሰዋሰው" የተሰኘ መተግበሪያ ተመርቆ ወደ ሥራ መግባቱን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
መተግበሪያው የጥበብ አፍቃሪያን የጥበብ ሥራዎችን ካለ ክፍያ ከማስታወቂያ ጋር እና በክፍያ...
ወልቃይት ጠገዴ ከፍተኛ የልማት እንቅስቃሴ ያለበት አካባቢ ነው – የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው
ሑመራ፡ መስከረም 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪዉ ወያኔ ወደ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ትንኮሳ ለመፈጸም የሚያደርገው ዳግም ሙከራ ለግብዓተ መሬቱ መፋጠን ጠቋሚ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው ገለጹ።
አሸባሪዉ ወያኔ በወልቃይት ጠገዴ የተለያዩ ግንባሮች ተደጋጋሚ...
“የመውሊድን በዓል የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለወጥ ማክበር ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመውሊድን በዓል የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለወጥ ማክበር እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም በነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) መወለድ ዓለም እጅግ ተጠቅማለች፤...








