የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአማራ ክልል ለወገን ጦር ደም በመለገስ፣ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል በመሰብሰብ፣ የአቅመ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ጥቅምት 7/2015 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጿል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ አማረ ሰጤ ስለ ሰንደቅዓላማ ቀን አከባበር በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
"ሰንደቅ ዓላማችን የብዝኃነት መገለጫ...
“የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር አንድነትና አብሮ የመኖር ዕሴትን ለማጠናከር ጉልህ ሚና ይኖረዋል”...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን "ሕብረብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ ቃል ይከበራል ሲሉ የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገልጸዋል።
የበዓሉ መከበር አላማ የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አንድነትና...
በባዕዳን እጅ የገቡት የሥልጣኔ ቁልፎች!
ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓለም ታሪክ ቀደምት የሥልጣኔ መነሻ ብቻ ሳትኾን የሰው ልጅ መገኛም ነች፡፡ በዓለም ላይ የራሳቸው ፊደል ካላቸው 18 ሀገራት ውስጥ አንዷ በአፍሪካ ደግሞ ብቸኛዋም ያደርጋታል፡፡ በዚህም አብዛኛው የዓለም ሀገሮች ታሪካቸውን...
‟ጫፍ የረገጠ ጽንፈኝነቱ እንዲራራ አልፈቀደለትምና እኔ እናቱን አስገድዶ ደፈረኝ” ወይዘሮ አልማዝ አለሙ
ሰቆጣ፡ ጥቅምት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የወያኔ ቡድን ሰቆጣ ከተማን ለመያዝ ከነበረው ፍላጎት የተነሳ ሙከራ ቢያደርግም ሳይሳካለት ቀርቷል። የወገን ጦር ባደረገው ተጋድሎ ከሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ከእክመጽርዋ ቀበሌ አልተሻገረም። ግፍ የማይሰለቸው ቡድን ግን በእክመጽርዋ ወረዳ...
ʺለኔ ለኔ ሳንል ለአንድነቷ ቆመን፣ ኢትዮጵያን እናንሳ ከሁሉ አስቀድመን”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርህ ናት በከፍታም በዝቅታም ዘመን አስባት፣ ሀገርህ ናት በደምህ ጠብቃት፣ በአጥንትህ አስከብራት፣ ሀገርህ ናት በክብሯ ላይ የሚነሱትን ቅጣላት፣ በአሸናፊነት አኑራት፡፡ ለሀገር የቆሙትን አስባቸው፣ ለሀገር ሕይወት የሚሰጡትን ጠብቃቸው፣ አክብራቸው፣...








