ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ውይይታቸው በአማራ ክልል እየተካሄዱ ባሉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ነው። ርእሰ መስተዳድሩ በውይይታቸው ለአማራ...
“የፍትሕ ጉባኤ፤ የፍቅር ሱባኤ የሚስተናገድባት ከተማ!”
ባሕር ዳር: ሕዳር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፍቅር እና አብሮነት ሸማ ቢሆኑ ፈትላ የሰራቻቸው፤ አዳውራ የሸመነቻቸው ከተማ ደሴ ናት፡፡ ፍቅር እና ሰላም የአብሮ መኖር ጥበብ ከሆኑ የጥበብ አንጥረኛዋ ከተማ የቀድሞዋ ላኮመልዛ የአሁኗ ደሴ ናት፡፡ ፍቅር...
ጎብኚዎች ናፍቀዋት የከረመችው ላሊበላ!
ባሕር ዳር: ሕዳር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበርካታ ጎብኚዎች የዓይን ማረፊያና መዳረሻ የነበረችው ላሊበላ በገጠማት ተደራራቢ ችግር እንግዶች ናፍቀዋት ሰነባብተዋል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ ጦርነት እና የመብራት ችግር እንግዶቿ እንዳይመጡ አድርገውባት ቆይተዋል፡፡ ለወትሮው እንግዳ ሳትቀበል ውላ...
በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፎች ማቅረብን ጨምሮ አገልግሎቶች ዳግም መጀመራቸውን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፎችን በተሻለ ሁኔታ ማቅረብን ጨምሮ አገልግሎቶች ዳግም እየጀመሩ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።
ማንኛውንም ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ የሚያስቸግር ምንም ዓይነት...
ʺታሪክ የሚቀዳባት፣ ቃል የሚጸናባት”
ባሕር ዳር: ሕዳር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀድማ አስቀደመች፣ ዘምና አዘመነች፣ ጸንታ አጸናች፣ አንድ ኾና አንድ አደረገች፡፡ ነገሥታቱ ለዙፋናቸው፣ ለግብር ማብያቸው፣ ለድንኳን መጣያቸው፣ ለቤተ መንግሥት መሥሪያቸው፣ ለሀገር ማዕከልነታቸው፣ ሊቃውንቱ ለሃይማኖት ማስተማሪያቸው፣ ለምስጢር ማመስጠሪያቸው፣ ለቤተ መቅደስ...








