“ፅዮን ኾይ ተናፍቀሻልʺ

ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ የማትጠልቅ ጀንበር የወጣችብሽ፣ ከጀንበር የበለጠ ብርሃን ያለሽ፣ ስምሽ ከአጽናፍ ዓለም እስከ አጽናፍ ዓለም የሚጠራልሽ፣ የክብርሽ ነገር የሚነገርልሽ፣ አንቺ የዓለም ዓይኖች ሁሉ የሚፈልጉሽ፣ አንቺ እግሮች ሁሉ የሚከተሉሽ፣ ጀሮዎች...

አሚኮ እያደገ የመጣውን የብዙኃን መገናኛ አገልግሎት ውድድር እና የሕዝብ ፍላጎት አጣጥሞ ለመሥራት በርካታ ለውጦችን...

ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ በመጀመሪያው ቀን ውሎ ከሰዓት በኋላ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንን የ2014 በጀት ዓመት እና የ2015...

“ሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል” ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት...

“የአማራ ሕዝብ ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት በተደጋጋሚ አሳይቷል” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ...

ʺቢያወጣልኝ ብሎ የፍቅሩን ትኩሳት፣ የጋፋትን አፈር አቀለጠው በእሳት”

ባሕር ዳር: ሕዳር 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቴዎድሮስ ኾይ የሀገር ፍቅሩ እስከ ምን ድረስ ነው? ቴዎድሮስ ኾይ የጽናት ጥጉ እስከ የት ነው? ቴዎድሮስ ኾይ የክብር መገለጫው ምንድን ነው? ቴዎድሮስ ኾይ ለክብር መሞት፣ ለሀገር ፍቅር ጠጅ...