የሴቶች ጥቃትን ለመከላከል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕጎችን በማሻሻል በወንጀለኞች ላይ እርምጃውን ማጠናከር እንዳለበት...
ደሴ፡ ታህሳስ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ31ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ17ኛ ጊዜ " ሴቶችን አከብራለሁ ፤ ጥቃታቸውንም እከላከላለሁ" በሚል መሪ መልእክት "የነጭ ሪቫን ቀን" ማጠቃለያ በደሴ ከተማ ተካሂዷል።
ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከደሴ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና...
“ኢትዮጵያ በአፍሪካ እና በቀጣናው ሰላም እንዲሰፍን ሚናዋን ትወጣለች” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ሊቀመንበርነትን መረከቧን ተከትሎ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት እንዲጠናከር ቁርጠኛ ናት ብለዋል።
ሊቀመንበርነቱን ከዴሞክራቲክ...
“ኢትዮጵያ ውስጥ ከትናንትና መላቀቅ ያልቻሉ ዋልታ ረገጥ መገፋፋትን የሚመርጡ፣ በራሳቸው ሳይኾን በጠላት አጀንዳ የሚመሩ፣...
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ "ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው። በክብረ በዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የኢፊዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር...
ʺኢትዮጵያ ብዝኃነቷ ለአንድነቷ ብርታት፣ አንድነቷ ለብዝኃነቷ ጉልበት የኾኗት ሕብረ ብሔራዊት ሀገር ናት” የፌዴሬሽን ምክር...
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ...
አሸባሪው የሸኔ ቡድን በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝና መንግሥት ሕግን እንደሚያስከብር የብልጽግና ፓርቲ...
ባሕር ዳር: ሕዳር 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከጊዜ ወደ ጊዜ የተለያዩ ጥቃቶችን በንጹሃን ዜጎች ላይ እየፈፀመ እንደሚገኝና መንግሥት ሰላማዊ አማራጭን ሲከተል ቢቆይም አሁን ላይ ሕግን እንደሚያስከብር የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት አስታውቀዋል።...








