“ተማሪዎችን በየደረጃው በብሔራዊ ደረጃ መመዘን ሀገራዊ ዝግጅቱን ለመገምገም ያግዛል” ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ።

ባሕር ዳር : ታኅሣሥ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር የምትሰራው በተማረ የሰው ሃብት፤ የምትፈርሰው ደግሞ በአግባቡ ባልተቀረጸ ጭንቅላት ነው፡፡ “የተማረ ይግደለኝ” የሚለው የሀገሬው ሰው ብሂል የሚያሳየውም ይኽንኑ ይመስላል፡፡ ያደጉ ሀገራት የእድገታቸው ምስጢር ሲፈተሸ ለትምህርት ያፈሰሱት...

አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሰጡት መግለጫ አንዳሉት የአሜሪካ አፍሪካ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጠናክሩ ውይይቶችን እያካሄዱ ነው። ጠቅላይ...

የእኛ ሰው በሞሮኮ!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወራት በፊት ባሕር ዳር ባዘጋጀችው 10ኛው ጣና ፎረም ጉባዔ ላይ የተገኙት እውቁ ሞሮኳዊው የፖለቲካል ሳይንስ ፕሮፌሰር ላኢድ ዛግላሚ እንዲህ አሉ “አፍሪካ እንደ አህጉር ራሷን የቻለች ነጻ እና ተፅዕኖ...

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቅረፍና ለደን መልሶ ልማት ላደረገችው አስተዋጽዖ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “አፍሪካ የዓለም አቀፍ ንቅናቄ አጣዳፊነት” በሚል መሪ ሀሳብ አሜሪካን አካዳሚ ኦፍ አቺቭመንት እና ግሎባል ሆፕ ኮአሊሽን የተሰኙት ተቋማት በዋሽንግተን ዲሲ በጋራ ባዘጋጁት ልዩ ዝግጅት ላይ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ʺሞተውም ይኖራሉ፣ አልፈውም ያኮራሉ”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለተጨነቁት የደረሱት፣ በጨለማው ዘመን ብርሃን የኾኑት፣ ጥቁሮችን ያኮሯቸው፣ ነጮችን ያንበረከኳቸው፣ በክብር ላይ የመጡትን የቀጧቸው፣ ጭቁኖችን ያኮሯቸው፣ ቀኝ ገዢዎችን በብልሃት፣ በጥበብና በጀግንነት የጣሏቸው እምዬ ሆይ ሞት እንደምን ቻለዎ? ኀያላኑ...