ምሁራን በእውቀት ላይ የተመሠረተ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በአገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምሁራን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ላይ የመሪነት ሚናቸውን እንዲወጡ የሰላም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡
"የሀገረ-መንግሥት ግንባታና የምሁራን ሚና" በሚል ርእሰ ጉዳይ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች፣ የምርምር ተቋማት ኃላፊዎችና...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ መደበኛ ጉባዔውን ያካሂዳል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ በነገው ዕለት በሚያካሂደው መደበኛ ጉባዔ የምክር ቤቱን 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መርምሮ በማፅደቅ የሚጀምር ይሆናል፡፡
በተጨማሪም የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላትን ሹመት መርምሮ...
የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ እስካሁን 1 ሺህ 9 መቶ በላይ ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው ማድረጉ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ ከተቋቋመበት 1995 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 1 ሺህ 943 ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው ማድረጉን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሃብታሙ ታዬ ለፋና...
“ሀገሪቱና ዘመኑ የወጣቶች ነው፣ በመኾኑም እኛ አርበኞች ታሪክን ማስተማር፣ ወደ መጥፎ መንገድ የሚሄዱትን ማስተካከል...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ዓመታዊ ግምገማውን በባሕር ዳር እያካሄደ ነው።
የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መሥፍን የጥንታዊት ኢትዮጵያ አባቶች በተለያዩ ሥርዓት ሀገርን ለመውረር የመጣን...
“የሀገር ምልክት የኾኑትን አርበኞች ማክበርና መደገፍ ይገባል” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ዓመታዊ ግምገማውን በባሕር ዳር እያካሄደ ነው። በመክፈቻው ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጀግኖች አርበኞች የውጪ ወራሪዎችን በራሳቸው ትጥቅና ስንቅ...








