“ኑሯችንም ጣና ነው፣ የኑሮ መሠረታችንም አሳ ነው ” በአሳ ሃብት የተሰማሩ ወጣቶች
ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱ ግዙፉ ሐይቅ ጣና የበርካታ ዜጎች ጉሮሮ ነው። በዙሪያ ገባው የሠፈሩ ወገኖች ጣናን የሕይወታቸው መሠረት አድርገው ይኖራሉ። ጣና ሐይቅ ለብዙዎች የመኖር ምስጢር ነው። ጣና ለብዙዎች ልብስና ጉርሳቸው ነው።
በስፋት ከጣና...
“ብርቱ እጆች ያሳመሩት፣ ደጋጎች የሚከቡት”
ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያማረው ነገር ይበቅልበታል፣ የተወባው ነገር ይታይበታል፣ አራሽና ተኳሽ፣ ጎበዝና ገበዝ፣ ደፋርና ኩሩ ይወለድበታል። በኩራት ያድጉበታል፣ በጀግንነት ይኖሩበታል፣ በግርማ ይመላለሱበታል። የሚዘራው ይበቅላል፣ የበቀለው ያብባል፣ ያበበው ያፈራል፣ የተባረከ ምድር፣ የተወደደ አድባር...
በሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተቋቋመበት መርህና አላማ በተቃረነ አኳኋን በተለያዩ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ ህጋዊና ሙያዊ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ።
ባለስልጣኑ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን...
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በደሴ ከተማ የሚያስገነባው ባለ 12 ወለል የሚዲያ ኮምፕሌክስ ሕንፃ ግንባታን አስጀመረ።
ደሴ፡ ታኅሣሥ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ በሚኒስቴር ማዕረግ የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ኀላፊ ዛዲግ አብረሃ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር ዲኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ፣ በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ እና የአሚኮ...
በሀገር አቀፍ ደረጃ ዕድሜያቸው ከ 9 ወር እስከ 5 ዓመት የኾኑ ከ15 ነጥብ 5...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 13/2015 ዓ.ም በተመሳሳይ በአዲስ አበባ ከ5 ዓመት በታች ለኾኑ ለ520 ሺህ ህጻናት የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ የአዲስ አበበ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ...








