የጥምቀቱ አድማቂዎች!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ካስመዘገበቻቸው የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ የጥምቀት በዓል አንዱ ነው። በዓሉ በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል ደግሞ ጎንደር አንዷ ናት። በዓሉ በድምቀት እንዲከበር...

የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር እና የሚያረጋግጥ ቡድን መቋቋሙን እናደንቃለን- አንቶኒ ብሊንከን

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21፣ 2015 (አሚኮ) የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የአፍሪካ ህብረት ቡድን መቋቋሙን አሜሪካ እንደምታደንቅ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ አሜሪካ በፌዴራል መንግስት እና በህዋሃት መካከል የተደረሰው ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን...

የአዘዞ አርበኞች አደባባይ የመንገድ ፕሮጄክቶች በፍጥነት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲኾላቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ጎንደር: ታኅሣሥ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምስት ያክል ከንቲባዎች የተቀያየሩበት፣ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተደጋጋሚ ጥያቄ ያነሱበት መንገድ ይጠናቀቃል ከተባለበት ጊዜ ዘግይቶ ዛሬም ድረስ በግንባታ ሂደት ነው። የበርካታ ጎብኚዎች መዳረሻ የኾነችው ጎንደር መንገዱ በቶሎ ተጠናቆ ለነዋሪዎቿም...

ኢትዮጵያ ከነበረባት የዲፕሎማሲ ውጥረት ወደ ተረጋጋ መንገድ መምጣቷን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች እና የሚሲዎን መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተጠርተው ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሪካ የልህቀት አመራር አካዳሚ ሥልጠና ጀምረዋል። ሥልጠናው በተለይ በጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያ አጋጥሟት የነበረውን የዲፕሎማሲ መቀዛቀዝ እና...

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና።

የልኡካን ቡድኑ ወደ መቀሌ ያቀናው የሰላም ስምምነቱን የትግበራ ሂደት ለመቃኘትና በስምምነቱ የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች በታቀደው መሠረት እንዲፈጸሙ ለማድረግ ነው። የልኡካን ቡድኑ ከሁለት ዓመት በኋላ ወደ መቀሌ የተጓዘ የመጀመሪያው የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ልኡክ ሲሆን ስምምነቱ...