በዋግ ኽምራ እና ሰሜን ወሎ አካባቢ ለሚገኙ አራት ጤና ጣቢያዎች የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ጥር 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሀኪሞች 27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደርገዋል፡፡ ድጋፉን በሰሜን ካሊፎንያን የሚገኙ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎችን እና ኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ አባላትን በመወከል የመጡት ዶክተር ቅድስት...

“ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት መስኮች የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ ነው” አቶ መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ጥር 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪ የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ በሚደረገው ጥረት የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። በአፍሪካ የአመራር ልሕቀት አካዳሚ ለውጭ ጉዳይ...

“በኢትዮጵያ ያለውን ሰፊ የዓሳ ሀብት በቴክኖሎጂ በመደገፍ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብሩን ስኬታማ ለማድረግ ይሠራል”...

ባሕር ዳር: ጥር 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ያለውን ሰፊ የዓሳ ሀብት በቴክኖሎጂ በመደገፍ እንደ ሀገር የታቀደውን የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር ስኬታማ ለማድረግ እንደሚሠራ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ። በጋምቤላ ክልል ከ99 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ...

በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ መደረጉ ተገለፀ

ባሕር ዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን ተከትሎ ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሰታወቀ። ማሻሻያው በጀረጃ...

ጤናማ የእናትነት ወር የእናቶችን ጤና ለማሻሻል በሚያግዙ የተለያዩ ተግባራት ይከበራል

ባሕር ዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤናማ የእናትነት ወር የእናቶችን ጤና ለማሻሻል በሚያግዙ የተለያዩ ተግባራት እንደሚከበር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጤናማ የእናትነት ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ ከጥር 1 እስከ...