የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

አዲስ አበባ: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ሥምምነቱን የተፈራረሙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሬሽን ምክትል ሥራ አስፈጻሚ ሰጠኝ አቡሃይ እና የከተማና መሠረተ-ልማት...

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር፡ ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ጋር ተወያዩ፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሰዓታት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በሀገራቱ መካከል...

የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ተወካዮች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ጋር ተወያዩ

ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክ ቡድን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት የበላይ ጠባቂ ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ መሪነት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግን በጽሕፈት ቤታቸውን ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነት የበለጠ በሚጠናከርበት ሁኔታ እና በሌሎች ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ...

በጦርነቱ የስነልቦና ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ሊያግዙ የሚችሉ ፕሮጀክቶች ይፋ ኾኑ።

ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በጦርነቱ ምክንያት የበርካታ ወገኖች ሕይወት አልፏል፤ ንብረትም ወድሟል፤ በማኅበረሰቡ ላይ ከፍተኛ የስነልቦና ጉዳትም ደርሷል። ይህን ጉዳት ለመቅረፍ መንግሥትና መንግሥታዊ ያልኾኑ ድርጅቶች ርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ። የአማራ...