የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕርዳር ተገኝተው የሰሜን ምዕራብ እዝን...

ባሕር ዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕርዳር ተገኝተው ምዕራብ እዝን እየጎበኙ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕርዳር የሚገኘውን የሰሜን ምዕራብ እዝ ደረጃ ሦስት ሆስፒታልን ጎብኝተዋል። የጦር...

ማኅበረሰቡን እየፈተነ ያለው የውኃ ችግር!

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንጹሕ መጠጥ ውኃ ችግር የሚዳ ወረሞ ሬማ ከተማ ነዋሪዎችን እየፈተነ ነው። ሬማ ከተማ በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የምትገኝ አነስተኛ ከተማ ናት።የከተማዋን የውኃ ችግር ለመቅረፍ በ2009 ዓ.ም በ50 ሚሊዮን...

ለወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት የወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ የተደረገው በሂውማን ብሪጅ ግብረሰናይ ድርጅት አማካኝነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር...

“የመጨረሻው ‘ወይዘሪት ቱሪዝም- አማራየቁንጅና ውድድር’ በጎንደር ከተማ ይካሄዳል ” የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴውን ለማነቃቃት የሚያስችልሉ ዘርፈ ብዙ ዝግጅቶች መደረጋቸውን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊው አበበ እንቢአለ ለአሚኮ ኦንላይን ተናግረዋል። አቶ አበበ እንዳሉት በክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴውን ለማነቃቃት ከሚያስችሉ...

የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ ለውጭ ባንኮች ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ ገለፀ።

ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ባንኮች በሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እንዲሳተፉ መፈቀዱን ተከትሎ ለዚሁ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለፀ። የባንኩ የፋይናንስ ተቋማት ሱፐርቪዝን ምክትል ገዢ አቶ ሰለሞን ደስታ በሁለት ምዕራፍ የተከፈለ ዝግጅት እየተከናወነ...