የሴቶች ውበት ለጥምቀት በዓል ድምቀት!

ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዘቱ በተጨማሪ በበርካታ ባሕላዊ ክዋኔዎች ይታጀባል። ከእነዚህ መካከል የሴቶች የጸጉር አሰራር አንዱ ነው፡፡ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ሴቶች እንደየፍላጎታቸው ዘመናዊ ወይም ባሕላዊ የጸጉር አሰራር ን በመምረጥ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ባሕርዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመልእክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል ፡- እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! የጥምቀት በዓል ብዙ ትርጉሞችን ይዞ የሚከበር በዓል ነው፡፡ በአንድ በኩል ለክርስቲያኖች ትኅትናን የሚማሩበት፣በእግዚአብሔር ማመናቸውን የሚያውጁበት፣ ንስሐና ድኅነት የሚያገኙበት ምልክት ሆኖ...

በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ለአርባ ዓመታት የነበረውን የግብርና ምርቶች የግብይት ዋጋ ለማሻሻል ስምምነት ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የግብርና ምርቶች በተለይም የአትክልትና ፍራፍሬ የግብይት ዋጋን ማሻሻል በሚቻልበት ጉዳዮች ዙሪያ ለሁለት ቀናት በጅቡቲ መክረዋል። በተጨማሪም የጫት ግብይትን በተመለከተ ውይይት ተደርጓል፡፡...

“በሦስተኛ ወገን የሚጓተት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት እንዳይኖር ችግሮችን ፈትተናል” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር

ባሕርዳር: ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ዙሪያው የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ አለመጠናቀቅ የመልካም አስተዳደር ችግር ኾኖ ቆይቷል፡፡ በተጨማሪ በመንግሥት በጀት ላይም ያሳረፈው ጫና ቀላል እንዳልኾነ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በባሕር ዳር...

ጎንደር – ጥንትም የሲራራ ንግድ ኹነኛ መስመር፤ አሁንም የዘመናዊ ንግድ ማዕከል።

ጎንደር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ከአጼ ፋሲል ዘመን ጀምሮ ከቀይ ባሕር እስከ አውሮፓ የሚዘልቀው የሲራራ ንግድ ዋነኛ መስመር ነበረች። አኹንም ቢኾን በዘመናዊ ንግዱ የተሰማሩ ኹሉ የሚያተርፉባት ከተማ ኾና ቀጥላለች። በጎንደር በተለይም በቅባት...