“ጎንደር የጥንታዊት ኢትዮጵያ ታላቅ እና ገናና ታሪክ የከተመባት ጥንታዊ መናገሻ ናት፤ የአባቶቻችሁን ባሕል እና...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ቀን ክርስቲያኖች በየዓመቱ በድምቀት ያከብሩታል፡፡ በዓሉ በመላው ዓለም ክርስቲያኖች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ቢኾንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...
የደሴት ላይ ጥምቀት!
ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ውቢቷ” የሚል የመጠሪያ ካባ፤ የውበት ማማ የተደረበላት በውኃ ላይ የጸናች ተዓምረኛ ከተማ ናት፡፡ በዓለማችን ሽንጠ ረጅሙ የዓባይ ወንዝ መቀነቷ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በስፋቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለት የተንጣለለው የጣና ሐይቅ ልባሷም...
የባሕርዳር ወጣቶች በዓል የሚከበርባቸውን አካባቢዎች እያጸዱ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል ጥምቀት አንዱ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ይታደሙበታል፡፡
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳዳር በጎፈቃደኛ ወጣቶች እንደተናገሩት የታቦታት ማለፊያ መንገዶችን እና...
“ጥምቀትና መተጫጨት”
ጎንደር፡ ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነሥርዓቱም ባሻገር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊና ባህላዊ ክዋኔዎች የሚስተናገዱበት ነው።
እናም ጥምቀትን ተከትሎ ተውቦና አምሮ የበዓሉ ድምቀት ኾኖ መዋል ሁነቱ የሚፈቅደው ጉዳይ ነው።
"የኔ ውድ፣ አምሮብሻል፣ አምሮብሃል "ለመባል ከሥነ-ልቦና...








