“ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል”” የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)

"ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል"" የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር) ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ከሌሎች የዓለም ጭቁን ጥቁር ሕዝቦች ቀድመው ነቅተው በክንዳቸው የጻፏት የአሸናፊነት በኩረ- ታሪክ ናት ዓድዋ። ዓለም...

“ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል”” የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ከሌሎች የዓለም ጭቁን ጥቁር ሕዝቦች ቀድመው ነቅተው በክንዳቸው የጻፏት የአሸናፊነት በኩረ- ታሪክ ናት ዓድዋ። ዓለም በነጮች የበላይነት እጅ ወድቃ በአድሎ ስትማቅቅ፣ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንቁ መሪዎች እና በሚመሩት ሕዝብ...

የሴቶች ተጋድሎ በዓድዋ ዘመቻ!

ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓድዋ ጦርነት የሴቶችን ሚና ለመዘከር ሲታሰብ ቀድመው ወደአዕምሮ የሚመጡት እቴጌ ጣይቱ ናቸው። እቴጌ ጣይቱ በዓድዋ ድል አንጸባራቂ ሚና ተጫውተዋል። የእቴጌ ጣይቱ የዓድዋ ገድል የሚጀምረው ለዓድዋ ጦርነት መነሻ ከሆነው ከውጫሌ ውል...

የዓድዋ ድል በዓል በመሰቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው።

የዓድዋ ድል በዓል በመሰቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው። ባሕር ዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ የድል በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኀበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን...

“ዓድዋ የመላው የዓለም ጥቁሮች በዓል ነው” የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ...

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በባሕርዳር ከተማ ሙሉዓለም የባሕል አዳራሽ ውስጥ በድምቀት እየተከበረ ነው። በድል በዓል ዝግጅቱ ላይ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የአማራ ክልል ጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር...