“የዲፕሎማሲ ስኬት የሚመጣው የሀገር ብሔራዊ አቅም ሲጠናከር ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲ በሀገራት እና በድርጅቶች መካከል የሚደረግ የሰላማዊ ግንኙነት፣ የድርድር እና የውይይት ጥበብ እንደኾነ ይገለጻል። ጦርነትን በማስቀረት እና ግጭቶችን በንግግር በመፍታት የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ ጉልህ ዓላማም አለው። ኢትዮጵያ በሰላም...

“አየር ወለዶች የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታዎች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...

“የእኛ ሠራዊት የተግባር እንጂ የንድፈ ሃሳብ አይደለም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከለካያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...

“ጀግንነት ትናንትም ነበር፣ ዛሬም ቀጥሏል፤ ዛሬ ግን በትናንትናው ስልት አንሄድም” ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

  ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በመድረኩ ላይ ተገኝቸዋል። በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የልዩ...

የኢትዮ-ዓለም አቀፍ ሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከፈተ።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የታነፀ፣ በፈጠራ ሥራ የተካነ እና ለዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ የበኩሉን አስተዋፅዖ የሚያበረክት የወጣት ትውልድ ለመፍጠር ያለመው "የኢትዮ-ዓለም አቀፍ የሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል" ዛሬ ተጀምሯል። የሴቶች እና...