“የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ጀግና ተማሪዎች የአማራ ሕዝብ የከፍታ ምልክቶች ናቸው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...
ባሕርዳር:የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የዕውቅና አሰጣጥ መርኃ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሄዷል። በዚህ ዝግጅት ላይ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)...
“በኢትዮጵያ የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት የሽግግር ፍትሕን መተግበር አስፈላጊ ነው፡፡”
አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ: የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ውስጥ በዘመናት እና በአሁኑ ጊዜ የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት የሽግግር ፍትሕን መተግበር አስፈላጊ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
አቶ ደመቀ ይህንን...
የፖኪስታን ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ አዲስ አበባ ገባ።
የፖኪስታን ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ አዲስ አበባ ገባ።
ባሕርዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፖኪስታን ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ የኢቨስትመንት አማራጮችን ለመጎብኘት ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል።
ልዑኩ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል አድርገዋል።
ልዑኩ...
የምሥራቅ ኢትዮጵያ ታላቅ ገድል – ካራማራ!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጅም ዘመን በሀገሪቱ የነበረውን ዘውዳዊ ሥርዓት እንደ ቧልት ጥሎ ሥልጣን በድንገት የተቆናጠጠው ወታደራዊው መንግሥት መንበሩ ፈጽሞ አልረጋ ብሎታል፡፡ ለዘውዳዊው ሥርዓት ማክተም ምክንያት የኾኑት ተራማጅ ተማሪዎች ውድ የኾነውን የሕይዎት...
“የሁለት ወረዳ ሕዝብ አሁንም ድረስ ነጻ አልወጣም፤ ሰብዓዊ ድጋፍም ማድረስ አልተቻለም” የተከበሩ ወይዘሮ ፀሃይነሽ...
ባሕርዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመራጭ ተመራጮች የማጠቃለያ ውይይት በክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት እና በተወካዮች መካከል እየተካሄደ ነው፡፡ በማጠቃለያ የውይይት መድረኩ ተመራጮች አሉ ያሏቸውን ውስንነቶች እና እጥረቶች አንስተዋል፡፡
የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ከተቀሰቀሰ በኋላ ተደጋጋሚ...








