“የአዕምሮ እድገት ውስንነት የተዘነጋ ነገር ግን ልዩ ትኩረት የሚፈልግ ነው” ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዕምሮ እድገት ውስንነት (ዳውን ሲንድረም) የተዘነጋ ነገር ግን ልዩ ትኩረት የሚፈልግ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ዓለም አቀፉ የአዕምሮ እድገት ውስንነት (የዳውን ሲንድረም) ቀን “ስለ እኛ ከኛ ጋር” በሚል...

ወጣቶች የኢትዮጵያዊያን መጻኢ ዕጣ ፋንታ የተሳሰረ እና የማይለያይ መኾኑን በውል መገንዘብ እንዳለባቸው የብልጽግና ፓርቲ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በባሕርዳር ከተማ ሲካሄድ በቆየው የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የስልጠና መድረክ ማጠናቀቂያ ዝግጅት ላይ ተገኝተው ለሰልጣኞች የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። ወጣቶች የኢትዮጵያዊያን...

የሰላም እሴቶችን ለመገንባት የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ “በሚል በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲከበር የቆየው ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን የንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች...

“የከተማና መሠረተ ልማት ባለፉት አራት ዓመታት በገጠሙት ፈተናዎች ዘርፉ ለጉዳት ተጋልጧል” የከተማና መሠረተ ልማት...

አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ምክክር እየተደረገ ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከመሠረተ ልማት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ነው ምክክር እያደረገ ያለው፡፡ የምክክሩ...

“ዲጂታል ሚዲያዎች የጋዜጠኝነት ሙያዊ ሥነ ምግባርን ተከትለው መሥራት ይጠበቅባቸዋል” የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዲጂታል ሚዲያዎች የግል ጥቅማቸውን ብቻ ሳይሆን የሀገርንና የሕዝብን ሰላም መሰረት ባደረገ መልኩ የጋዜጠኝነትን ሙያዊ ሥነ ምግባር አክብረው መሥራት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ገለጸ። የሀሰት መረጃዎችን፣ ግጭት...