ለተፈናቃዮች ድጋፍ

https://youtu.be/iHXRzCSgJGg

“ሸማቾች በሕግ የተሰጣቸውን መብት በአግባቡ መገንዘብና መጠቀም ይገባቸዋል” የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

አዲስ አበባ:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ጋር በመተባበር ዓለማቀፍ የሸማቾችን ቀን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሸማቾች መብት ጥበቃና ግንዛቤ ዴስክ...

በቀጣይ ቀናት ድርቅ የሚያጠቃቸው አካባቢዎች የተጠናከረ የዝናብ ሽፋን ያገኛሉ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በድርቅ ተጽዕኖ ስር በሚገኙት የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እየተስፋፉና እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲስዩቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ እንዳሳወቀው፤ በአሁኑ ወቅት በድርቅ...

የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ።

የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ። ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን ለዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወረዳዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኙት ለፃግብጂ እና ለአበርገሌ ወረዳዎች 6 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ያገለገሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...