የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል 19 ነጥብ 6 ሚሊዮን አጎበር ተሰራጭቷል።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል 19 ነጥብ ስድስት ሚሊዮን አጎበር ለተለያዩ ክልሎች መሰራጨቱን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋ...

በጾም ወቅት የተራበን በማብላት ፣ በመተዛዘንና በመደጋገፍ የፈጣሪን ትዕዛዝ መፈጸም እንደሚገባ የሐይማኖት አባቶች ተናገሩ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሁለቱም በጾም ላይ ናቸው። ይህ የጾም ወቅት በሁለቱም ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተወደደ እና በናፍቆት የሚጠበቅ ነው። የሁለቱም እምነት ተከታዮች በሚጾሙበት ወቅት የተራበን በማብላት የተጠማውን በማጠጣት...

“ለመከላከያ የአስር ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ መሳካት የትምህርት ማዕከላት ሚና ከፍተኛ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ የትምህርት ተቋማት ሁሉም ዜጋ ገብቶ የሚማርባቸው መደረጋቸው ለሀገር የሚሰጡት ጥቅም ከፍተኛ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለፁ። የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃና በቅድመ...

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በምህንድስናና በጤና ዘርፍ የጎረቤት ሀገር ወታደሮች የተካተቱበት የምረቃ መርሃ ግብር እያካሄደ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃው ላይ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ፤ አታሼዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል። በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ የሚመረቁት ከመከላከያ...

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ወልድያ፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ካሰለጠናቸው ተማሪዎች በተጨማሪ በልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች በድህረ ምረቃ 112 ሰልጣኞችን አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው ከቅዱስ ላሊበላ ቅርስና ጥናት ግቢ 25 ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ በድህረ ምረቃ...