የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15...

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በመግለጫው አስታወቀ። መግለጫውን የሰጡት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት የመንግሥትን የስድስት ወር ሪፖርት ለምክር ቤቱ ያቀርባሉ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት የመንግሥትን የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፡፡ ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚቀርበውን...

“የሰላም እና የፀጥታ ችግሮች እንዲሁም የኑሮ ውድነት መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎች ሆነዋል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እና የፀጥታ ችግሮች እንዲሁም የኑሮ ውድነት መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎች መሆናቸውን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ መሠረት ኃይሌ ተናገሩ። የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታዋ የምክር ቤቱ አባላት...

ከመራጩ ኅብረተሰብ በተነሱ ጉዳዩች ላይ ከአስፈፃሚ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከመራጩ ኅብረተሰብ በተነሱ ጉዳዮች ላይ ከአስፈፃሚ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። ምክር ቤቱ በዓመት ሁለት ጊዜ ከመረጠው ሕዝብ ጋር ውይይት የሚያደርግ መሆኑን ጠቅሰው፤...

“በቀጣይ እንደመሪ ፓርቲ ነፃነትን በአግባቡ መጠቀምና ማስተዳደር ላይ መስራት ይገባል” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ዋናው የቤት ሥራችን እንደመሪ ፓርቲ ነፃነትን በአግባቡ መጠቀምና ማስተዳደር ላይ መስራት ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ "ድሎችን ማፅናትና ፈተናዎችን መሻገር" በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት...