ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን እያስመረቁ ነው።
ባሕር ዳር:መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ በሁርሶ ሰላም ማስከበር ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን እያስመረቁ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ በሁርሶ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸው...
በማኅበረሰቡ የሚነሱ የመሠረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት እየሠራ እንደሚገኝ የገንዳውኃ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ገንዳውኃ፡ መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ካለው እምቅ ሃብት አኳያ የዞኑ መቀመጫ ገንዳውኃ ከተማ ከሱዳን በ40 ኪሎ ሜትር ርቀት ገደማ ላይ መገኘቷና ኢትዮ- ሱዳንን የሚያገናኘው ዋና መንገድ የሚያልፍባት ከተማ መኾኗ ለልማት ተመራጭ...
“ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኮቪድ 19 ፣ በድርቅ እና በግጭት ምክንያት እየተከሰቱ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ...
አዲስ አበባ:መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር እና የዓለም ጤና ድርጅት በጋራ የዓለም ጤና ቀንን ''ጤና ለሁሉም" በሚል መሪ ሀሳብ በፓናል ውይይት እያከበሩ ነው።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚንስትር ዴኤታ አየለ ተሾመ (ዶ.ር) በተለይ ከቅርብ...
“የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል።
አዲስ አበባ :መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መግለጫውን የሰጡት ሚንስትር ዴኤታዋ ሰላማዊት ካሣ በፀጥታ እና የልማት ጉዳይ ላይ ነው መግለጫ የሰጡት መንግሥት ሪፎርም ከሠራባቸው ዘርፎች አንዱ መከላከያ ሰራዊት...
የጤና ትምህርት ጥራትን ይበልጥ ለማሻሻል የሚያስችል ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተካሄደ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚንስቴር ከሰዎች ለሰዎች ግብረ ሰናይ ድርጅት፤ ከትምህርት ሚንስቴር እና ከትምህርትና ሥልጠና ባለስልጣን እንዲሁም ከመንግሥት የዩኒቨርስቲዎች ኮንሰርቲየም ጋር በመተባበር የጤናውን ዘርፍ ትምህርትና ሥልጠና ጥራት ለማሳደግ በተለያዩ ዘርፎች እየተከናወኑ ያሉ...








