ለይለተል ቀድር ቁርዓን የወረደባት ሌሊት በመሆኗ በዚች ሌሊት የተደረገ መልካም ነገር ከአንድ ሺህ ወር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወሮች ቁንጮ የሆነውና ታላላቅ ችሮታዎችን ጠቅልሎ የያዘው የረመዳን ወር ሊገባደድ ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል፡፡ ታላላቅ ትሩፋቶችን አዝሎ በአምላክ ፀጋዎች ደምቆ የአማኞቹን ልብ በብርሃኑ ሞልቶ በክብር ሊጠናቀቅ ወደ መጨረሻወቹ ቀናት...

የኢትዮጵያ ትንሣዔስ መቼ ነው?

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምላክ ስም በሰርክ የሚነሳባት፣ ምስጋና የሚቀርብባት፣ ለምድር የተሰጡ ስጦታዎች ያሉባት፣ ደጋጎች የሚወለዱባት፣ ጤዛ እየላሱ፣ ድንጋይ እየተንተራሱ የሚኖሩባት የኢትዮጵያ ትንሣዔስ መቼ ነው? ገና በጥንት ዘመን ለድል መታሰቢያ ሐውልት ያቆመችው፣...

“ሞት ሞቷል፤ ጌታ በኃይሉ ተነስቷልʺ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሞት አቅም አጥቷል፣ አስፈሪ እንዳልነበር እርሱ ራሱ ፈርቷል፤ ጌታን መያዝ አቅቶታል፣ ደንግጧል፣ ርዷል፤ ተንቀጥቅጧል፤ ብርሃን ከሰማይ መጥቷል፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በኃይሉ ተነስቷል፣ መግነዝ አልተፈታለትም፣ መቃብርም አልተከፈተለትም፣ ሁሉንም በራሱ ኃይልና...

“በክርስቶስ ትንሣዔ የሰው ልጅ ዘላለማዊ ጠላት የኾነው ሰይጣን ተሸንፏል” አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩት ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የትንሣኤ በዓል መኾኑንም ጠቅሰዋል፡፡ የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን...

የክልል ልዩ ኀይሎችን በሁሉም ክልሎች መልሶ የማደራጀት ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል ልዩ ኀይሎችን በፌደራልና በክልል የጸጥታ ተቋማት መልሶ የማደራጀት ሥራ የመከላከያ ጀነራሎች፣ ፌዴራል ፖሊስ እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተገምግሟል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ...