ʺነብዩ የመረጧት፣ አትንኳትም ያሏት”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአሻገር ተመልክተው በልባቸው አኖሯት፣ ፍትሕ እንዳለባት አዩዋት፣ ሱሃባዎቻቸው ያርፉባት ዘንድ ወደዷት፣ ከሌሎች ሀገራት ለይተው ማረፊያ ትሆን ዘንድ መረጧት፣ መረቋት፣ ሱሃባዎቻቸውም የብሱን አቋርጠው፣ ባሕሩን ሰንጥቀው ገሰገሱባት፣ ነብያቸው እንዳሏቸው አረፉባት፣...
“የተከፋፈለ ማኅበረሰብ ውድቀትን እና ልባዊ መራራቅን እንጅ ክብር እና ከፍታን አያገኝምና በዓሉን ስናከብር በአንድነት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት 1444ኛውን የኢድ አል ፈጥር በዓል በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የእስልምና ጉዳዩ ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ሸህ አብዱረህማን ሱልጣን ሁሉም...
“የሀገራት መሪዎች በኢትዮጵያ ያደረጉት ተከታታይ ጉብኝት ኢትዮጵያ ወደ አዲስ የዲፕሎማሲ ምዕራፍ መሸጋገሯን ማሳያ ነው”...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ያደረጉት ተከታታይ ጉብኝት ኢትዮጵያ ወደ አዲስ የዲፕሎማሲ ምዕራፍ መሸጋገሯን ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የሀንጋሪ የውጭ...






