በመንግሥት ሆስፒታሎች፣ ጤና ጣቢያዎች እና የከነማ መድኃኒት ቤቶች ዲጂታላይዝ የመድኃኒት ስርጭት አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመንግሥት ሆስፒታሎች፣ ጤና ጣቢያዎችና የከነማ መድኃኒት ቤቶች ዲጂታላይዝ የመድኃኒት ስርጭት አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ።
የመድኃኒት ግዢ ዲጂታል መደረጉ የመድኃኒት እጥረትን በማቃለልና ተደራሽነትን በማስፋት ረገድ...
በወረዳው በመስኖ ስንዴ ከተሸፈነው ሰብል ከ80 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዳንግላ...
እንጅባራ: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የዳንግላ ወረዳ በ29 ቀበሌዎች የተዋቀረ ወረዳ ሲሆን አብዛኛው ቀበሌዎች የተለያዩ ሰብሎችን በማምረት ከራስ ፍጆታ አልፎ ምርትን ለገበያ ያቀርባሉ፡፡ወረዳው በሰብል ልማትም ሆነ በሌሎች ዘርፎች ኢንቨስት ለማድረግ አመቺ ነው።
አርሶ አደር የሰራህ ገሰሰ...
የሥራ እንቅስቃሴን በመገደብ የክልሉ ኢኮኖሚ እንዲደቅቅ እና የሕዝቡ ኑሮ እንዲጎሳቆል የሚጥሩ አካላት ሊታረሙ እንደሚገባ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እንቅስቃሴን በመገደብ የክልሉ ኢኮኖሚ እንዲደቅቅ እና የሕዝቡ ኑሮ እንዲጎሳቆል የሚጥሩ አካላት ሊታረሙ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገልጿል። የቢሮው ኀላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው የአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና...
በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን 154 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል...
ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሀገሪቱ አጠቃላይ የእርሻ መሬት ውስጥ 39 በመቶ ገደማ ድርሻ ያለው የአማራ ክልል ከሀገራዊ ምርት 40 በመቶውን እንደሚሸፍን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
ከዝናብ ጥገኝነት የተላቀቀ፣ ዓመቱን በሙሉ ማምረት የሚችል እና ከልማዳዊ እርሻ...
“የዒድ አልፈጥር በዓልን ማንነታችን ተከብሮ በነፃነት እያከበርን ነው ” የአላማጣ ከተማ የእስልምና እምነት ተከታዮች
ወልድያ: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል ካለፈው ዓመት ወዲህ ከስደትና እንግልት መልስ ከቤተሰቦቻችን ጋር በድምቀት የምናከብረው ነው ሲሉ የአላማጣ ከተማ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡
በዓሉን ምስኪኖችን በማሰብ፣ በመተዛዘን፣ በመረዳዳትና...








