አጣዳፊ የሥርዓተ ምግብ ችግርን የሚቀርፍ የትምህርት ክፍል በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ሊሰጥ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አጣዳፊ የሥርዓተ ምግብ ችግርን የሚቀርፍ የትምህርት ክፍል በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ሊሰጥ መኾኑ ተገልጿል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከሀገሪቱ 14 ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ምሁራን በሚከፈተው የትምህርት አይነት ዙሪያ በባሕርዳር ከተማ...

“ኢትዮጵያ የሰሜኑን ጦርነት በሰላም ሥምምነት የቋጨችበት መንገድ ለሌሎች ሀገራት አርዓያ የሚኾን ነው” ማይክ ሐመር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ የነበረውን ጦርነት በሰላም ሥምምነት የቋጨችበት መንገድ ለሌሎች ሀገራት አርዓያ የሚኾን ነው ሲሉ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ተናገሩ። አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ መጽናት...

“ሁለት ዓመት ከመዋጋት 20 ዓመታትን መወያየት ይበልጣል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጦርነት ይብቃ፤ ሠላም እናጽና በሚል መሪ ሐሳብ የምሥጋና እና የዕውቅና ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በዕውቅና እና ምሥጋና መርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠብ አቁሞ ሠላም ለመፍጠር...

“ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች ለመደገፍ ዝግጁ ናት” የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን...

ሰላሳ ስምንት ሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራና ሥልጠና...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ዜጎችን ለከፋ እንግልትና ጉዳት እየዳረገ ለሀገርም ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ የሚገኝ ጉዳይ ነው። ከሃገር ርቆ ለመሰደድ የተለያዩ ገፊ እና ሳቢ ምክንያቶች አሉ። ዜጎች ሃገራቸውን ለቀው ከተሰደዱ...