የሚኒስትሮች ምክር ቤት የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመካከለኛ ዘመን /2016-2020/ የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ ማዕቀፉ በዋናነት የመንግስት...

“ዕድገታችን የሚለካው ከግብርና ወደ ኢንደስትሪ በምናደርገው መዋቅራዊ ለውጥ ነው” ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ኢንደስትሪ ሚኒስቴር፣ የክልልና የከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ እና የምክክር መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ...

“ኢትዮጵያን አሁን ለኢንቨስትመንት ምቹ ሀገር አድርገናታል” የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ላይ ኢንቨስት አድርጉ የተሰኘ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፎረም ዛሬ መካሔድ ጀምሯል። በዚህ የኢንቨስትመንት ፎረም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ኢንቨስተሮች፣ ኢትዮጵያውያን አልሚዎች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች፣ የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ሁሉም የክልል...

በዘጠኝ ወራት ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ የሚጠይቁ ምርቶች በሀገር ውስጥ መተካታቸውን የኢንዱስትሪ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ የሚጠይቁ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው እለት...

“143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት...