የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ሠራተኞችና አጋር ድርጅቶች ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ::

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ሠራተኞችና አጋር ድርጅቶች ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን የተፈናቃዮች ጣቢያ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አድርገዋል:: የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ከተማ ...

ከትግራይ ክልል ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ትግራይ ክልል የሚደረገው የየብስ ትራንስፖርት...

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የየብስ ትራንፖርት መጀመሩን አስመልክቶ የአማራ ክልል፣ የአፋር ክልል እና የፌዴራል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በጋራ መግለጫ ስጥተዋል። በአማራ ክልል አቅጣጫ ዛሬ 4ኛ ቀኑን የያዘ የሕዝብ ትራንስፓርት የሙከራ ጉዞ ...

“የኢትዮጵያን ከተሞች ከዓለም አቀፍ ከተሞች ጋር በማሥተሳሰር የከተሞችን ዕድገት ለማዘመን ይሠራል”

👉የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም ከሚያዚያ 21 -22 /2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል ። ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚንስትር ከአዲስአበባ ከተማ አሥተዳደር ጋር በትብብር በሚያዘጋጁት የከንቲባዎች ፎረም ከ300 በላይ የከተማ ከንቲባዎች...

በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የክልል ርእሳነ መስተዳደር ልዑካን መቀሌ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የክልል ርዕሳነ መስተዳደር ልዑካን መቐለ ገብተዋል። የሁሉም ክልል ርእሰ መስተዳደሮቹ እና የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች በመቐለ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመካከለኛ ዘመን /2016-2020/ የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ ማዕቀፉ...