”ሐሳቡ የሚሞት ስላልኾነ፣ የግርማን ሕያውነት የምናረጋግጠው ለሕዝብ የላቀ ጥቅም በመትጋት ነው” የአዲስ አበባ ብልጽግና...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ አቶ ግርማ ሰውን ለመተዋወቅ ማንነትን፣ ደንበር እና አካባቢን አያይም ይልቁንም ኢትዮጵያዊነትን የሚያስቀድም ታላቅ ፍቅር ያለው ወንድም...

“ግርማ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም እና የአማራን ሕዝብ የጋራ ተጠቃሚነት በሚገባ ያወቀ በሳል መሪ ነበር”...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር መስዋዕትነታቸውን እና ኅላፊነታቸውን በሚመጥን መልኩ በአዲስ አበባ ወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች፣...

“ግርማ በትጋታችን እና በጽናታችን ታላቋን ኢትዮጵያ መፍጠር እንችላለን ብሎ የሚያምን መሪ ነበር” የኦሮሚያ ክልል...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ወደጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የሽኝት መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

“ግርማ ሕዝብን ለማገልገል ድንበር የማያውቅ መሪ ነበር” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ አሰከሬን ሽኝት በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ ክብራቸውን እና የሕዝብ አገልጋይነታቸውን በሚመጥን መልኩ እየተካሄደ በሚገኘው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ።

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል፡፡ እኩልነትና ማኅበራዊ ፍትሕ የነገሰባት ጠንካራ ኅብረብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው ርብርብ አቶ ግርማ የተሰጣቸው ታላቅ ሕዝባዊ፣ ደርጅታዊና መንግስታዊ ኃላፊነት በልበሙሉነት፣ በትጋትና በኃላፊነት ስሜት የተወጡ...