ቋሚ የጠቅላይ ሚንስትር ቤተ- ንባብ በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት  ተከፈተ፡፡

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተጨማሪም "ታሪክን መሰነድ ለትውልድ” በሚል የመጽሐፍ ዐውደ  ርዕይ ከሚያዚያ 24 እስከ ሚያዝያ 29 በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት ተከፍቷል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 6 ቀናት የሚካሔደው ዐውደ ርዕይ ያዘጋጀው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት...

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጃዊ ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች ጫካ ገብተው የነበሩ ዜጎች...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚያዝያ 1/2015 ዓ.ም ከመንግስት ጋር ቅሬታ በመፍጠር ጫካ ገብተው የነበሩ ዜጎች በሀገር ሽማግሌዎች አደራዳሪነት እርቅ ፈፅመው ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል። እርቅ ፈፅመው ወደ ቤታቸው ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የንፁህ መጠጥ ውኃ...

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ ግራቅዳምን ቀበሌ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነባው የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ነው ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የኾነው። በአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ፣ በአመልድ ኢትዮጵያ...

በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በአዲኸርዲ ከተማ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ በአቶ ማሩ ዓምዶም...

ሁመራ: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የአካባቢው ኅብረተሰብ ለበርካታ ዓመታት ነጻነቱን ለመጎናጸፍ መራራ ትግልን አድርጓል። በባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት የወልቃይት ጠገዴ ሃብት ያለ ከልካይ ሲዘረፍ የወልቃይት ጠገዴ አማራ...

ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ለመስጠት ማቀዱን የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሚያዚያ 28/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች በሚሰጠው 4ኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተደራሽ ለማድረግ ማቀዱን የአማራ ክልል...