በ5 የፌደራል ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሚኒኬሽን ክፍሎች እና ሥርዓት ተመርቆ ሥራ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ5 የፌደራል ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሚኒኬሽን ክፍሎች እና ሥርዓት ተመርቆ ሥራ ጀመረ። በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተገነቡ ስማርት ክፍሎቹ ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙና ለቀላልና...

“ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት እየሠራች ነው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት እየሠራች መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ የአፍሪካ የግብርና ቴክኖሎጂ ፋውንዴሽን የአምስት ዓመት ስትራቴጂ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርኃ ግብሩ...

”የሌማት ትሩፋት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እና ከምግብ ጋር በተያያዘ የሚወጣውን  የውጭ ምንዛሬ...

አዲስ አበባ:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ  ታገሰ ጫፎ የሌማት ትሩፋት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እና ከምግብ ጋር በተያያዘ የሚወጣውን  የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር ፕሮጀክት ነው ብለዋል ፡፡ "ከቤተ ሙከራ እስከ...

ኢትዮጵያ በቀጣይ 30 ዓመታት የምትመራበትን የዝቅተኛ ካርበን ልቀት ስትራቴጂክ ዕቅድ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ይፋ...

አዲስ አበባ:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በስትራቴጂክ ዕቅዱ ሥነሥርዓት ላይ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በእጅጉ እየተፈተነች ትገኛለች ብለዋል። የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ድንበር ዘለል ነው ያሉት ሚኒስትሯ ኢትዮጵያና...

“ባለፉት 9 ወራት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል” የሥራና ክህሎት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከ3 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር አቅዶ ከ2 ነጥብ...