በአዲስ አበባ ከተማ ከ300 ሺህ በላይ ነዋሪዎች በከተማ ግብርና እየተሳተፉ መኾኑ ተገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ያለው የከተማ ግብርና ኤግዚቢሽን በአመራሮች ተጎብኝቷ።
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ ሽጉጤ የከተማ ግብርና በአዲስ አበባ ከተማ አይቻልም ተብሎ የነበረ...
“ኢትዮጵያን እንገንባ“ በሚል ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርዕይ ከግንቦት 10 ጀምሮ ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አውደ ርዕዩን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከዲ ኤም ጂ ዓለም አቀፍ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ጋር በጋራ በመተባበር የሚያዘጋጁት መኾኑ ተገልጿል፡፡
የዲ ኤም ጂ ኤቨንት ኦርጋናይዘር...
“በዓለም ባንክ የ58 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ነው” የሸዋሮቢት ከተማ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው የሚፈጠሩ ተደጋጋሚ የሰላም እጦቶች በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎች እቅድ አፈጻጸም ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠሩ ስለመኾናቸው የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ኢሳያስ ዋጋው...
የካንሰር በሽታን መከላከልና መቆጣጠር የሚያስችል የምርምርና የካንሰር መረጃዎች መዛግብት ጥምረት ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት የአፍሪካ ሀገራትን ያካተተ የካንሰር በሽታን መከላከልና መቆጣጠር የሚያስችል የምርምርና የካንሰር መረጃዎች መዛግብት ጥምረት ይፋ ተደርጓል።
ኢትዮጵያ ጥምረቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አማካኝነት እንደምትመራው ተገልጿል።
የአፍሪካ...
አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋገሩ፡፡
ውይይቱ በሁለትዮሽ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ...








