“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችና ፍላጎቶቹን ለማሳካት እንደ መሪ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ቃል እንገባለን” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ኮንፈረንስ ለቀናት በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ሲመክር ቆይቶ ተጠናቅቋል። የመሪዎች ኮንፈረንስ ለቀናት ከመከረ በኋላ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው...

የምንፈልጋት ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ትሁን?

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያዊያን በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ሂደት ውስጥ ደጋግሞ ፈታኝ የህልውና ችግሮች እና አደጋዎች ሲገጥሟቸው ይስተዋላል፡፡ ችግሮቹ ከቅኝ ግዛት የሐሰት ፕሮፖጋንዳ እና የተሳሳተ ትርክት የሚመነጩ ናቸው ተብሎም ይታሰባል፡፡ ወራሪዋ...

“የአንድነትን ዋጋ፣ ክብርና ገጽታን አለመረዳት ልዩነትን ያሰፋል” የፍልስፍና መምህር ጠና ደዎ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ነጻነታቸውን ያስከበሩባቸው፣ ጠላቶቻቸውን የቀጡባቸው፣ ችግሮቻቸውን የፈቱባቸው፣ ዘመናትን የተሻገሩ እሴቶች አሏቸው፡፡ እሴቶቻቸው የመከራ ቀን መወጣጫ መሰላል እየሆኑ አሻግረዋቸዋል፡፡ በአንዲት ሀገር በአንድ ሠንደቅ ሥር አኑሯቸዋል፡፡ የከበሩ እሴቶቻቸው እና ለእሴቶቻቸው...

“የክልሉን ሕዝብ እና መንግሥት ማኅበራዊ ረፍት የነሱ በርካታ ፈተናዎች እና ጥቃቶች ተፈጽመዋል” ደሴ ጥላሁን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሥነ-መንግሥት ታሪክ አያሌ ውጣ ውረዶችን ያስተናገደ እና የተጋፈጠ ሕዝብ ነው፡፡ ለረጅም ዘመናት ማንነቱንም ሆነ ምንነቱን በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር አደራጅቶ ሀገር እና ትውልድ ይቀጥል ዘንድ ውድ የሚባሉ...

ድርጅታዊ ኮንፈረንሱ ውስጣዊ ችግሮችን በመለየት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን የሚያመላክት መኾኑን ተሳታፊዎች ተናገሩ፡፡

ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ከሀገራዊ ለውጥ ማግስት ተስፋ የተጣለባቸው በርካታ የልማት፣ የዴሞክራሲ እና የመልካም አሥተዳደር ጅምሮች ታይተዋል፡፡ የሕዝብ መሠረታዊ እና ነባር ጥያቄዎች ተለይተው በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር ሠላማዊ ትግል...