ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፈቱ።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፍተዋል። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት 'ክህሎት ለተወዳዳሪነት' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚቀጥል ነው።...

የበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የምክር ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባለፈው ሳምንት የሚኒስትሮች...

“ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች”

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክፋትና ምቀኝነት የሌለባት፣ መሳደድና መንገላታት የማይኖርባት፣ ሰላም እንደ አፍላግ የሚመነጭባት፣ እንደ ውቅያኖስ ሰፍቶ የሚኖርባት፣ እንደ ለምለም መስክ የተዋበባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፣ ደግነትና መልካምነት የበዛባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፡፡ ስሞት አፈር...

“ፓርቲው ለሕዝብ የገባውን ቃል በብቃት መምራትና በውጤታማነት ለመፈጸም አመራሩ መሥራት አለበት” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በሕዝብ የተመረጠ ፓርቲ በመኾኑ ለሕዝብ የገባውን ቃል በብቃት መምራትና በውጤታማነት ለመፈጸም አመራሩ መሥራት አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት አደም ፋራህ ተናገሩ። “ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር...

“የሕዝብን ኅልውና አደጋ በሚፈታተን የጽንፈኝነት አስተሳሰብና ድርጊቶች ላይ ወጥ የሆነ አቋም በመያዝ ፊት ለፊት...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በህገ ወጥነት እና በጽንፈኝነት አስተሳሰብና ድርጊቶች ላይ ወጥ የሆነ አቋም በመያዝ ፊት ለፊት መጋፈጥ ይገባል ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ። ከግንቦት 10/2015 ዓ/ም...